#philosophy
Guys ትላንትና በ ህልሜ ሽንቴን አልጋ ላይ ስሸና አየው ምን ይሆን ህልም መፍታት ምችህሉ ሰዎች pls አንዱ የ የ ባጃጅ ሹፌር ስለሆንክ ቤንዚል ሊቀንስ ነው አለኝ.አውነት ነው
Jul 11, 20253 engagements
Guys ትላንትና በ ህልሜ ሽንቴን አልጋ ላይ ስሸና አየው ምን ይሆን ህልም መፍታት ምችህሉ ሰዎች pls አንዱ የ የ ባጃጅ ሹፌር ስለሆንክ ቤንዚል ሊቀንስ ነው አለኝ.አውነት ነው
Jul 11, 2025ዋናው ነገር ስትነቃ እውነትም ሸንተሀል አልሸናህም ነው🤭
Jul 11, 2025እዚ ሀገር ዋጋው የሚጨምር እንጂ የሚቀንስ የለም ባክህ(item)😂
Jul 11, 2025Endewm benzene abaknekal tebelo wagaw yebase endaychemr😂
Jul 11, 2025