YJimmy165
#education
Selam guys ኢንተራንስ በቅርቡ ተፈትኜ ነበር ግን አድሚሽን ካርድ ላይ የስም ስህተት ነበረ ማለትም Tesfaye milew Tsefaye ነበር ሚለው እና ውጤት ከመጣ በኋላ ማስተካከል እችላለው የስም ስህተቱን?
Jul 10, 20254 engagements
Selam guys ኢንተራንስ በቅርቡ ተፈትኜ ነበር ግን አድሚሽን ካርድ ላይ የስም ስህተት ነበረ ማለትም Tesfaye milew Tsefaye ነበር ሚለው እና ውጤት ከመጣ በኋላ ማስተካከል እችላለው የስም ስህተቱን?
Jul 10, 2025Befit bihon arif neber gin ahunm yichalal
Jul 10, 2025አአ ከሆንክ ትምህርት ቢሮ ነው ሚስተካከለው
Jul 11, 2025