1)ከእናቴ ጋ ተጣላሁ በቃ ወጣልሻለሁ አልመለስም አልኩ ወጣሁ 2)ከዛ ታናሽ እህቴ እና ወንድሜ አይሆንም እያሉ እያለቀሱ እንዳልወጣ ብዙ ታገሉ እናቴ ትሂድ ተዋት ትላለች እኔ ደሞ ወጣሁ ከዛ 3)እዛው ከበር ሳልርቅ ታላቅ እህቴ በአጥር በኩል አጮልቃ ለምን ትሄጃለሽ ትለኛለች 4)ከዛ ተመልሼ ገባሁ እና ሻንጣዬን ማሰናዳት ጀመርኩ እናቴ በጣም እየተቆጣች ውጪልኝ እያለች ትጮሀለች እኔም ይኸው አልመለስም እወጣልሻለሁ ግን ስሚኝ ስላናደዶኩሽ ስለሁሉም ነገር ይቅርታ ስላሳደግሺኝም አመሰግናለሁ አልኳት እየጮህኩ እና እያለቀስኩ ተጠግቼ ላቅፋት ና ልሰናበታት ስሞክር ጮኸችብኝ አመናጨቀችኝ 5)ከዛ እኔም እየተቆጣሁ እና እያለቀስኩ ነበረ ከዛ እህቴ እናታችን ነፍሰጡር መሆኗን ስትነግረኝ በደስታ ስሜት በጣም እየጮህኩ ማልቀስ ጀመርኩ 6)ከዛ በደስታ እያለቀስኩ እየጮህኩ እናቴን አቀፍኳት ተቃቀፍን ከዛ ስነቃ በህልሜ ነው ከለሊቱ 10:30 ነው እባካቹ መፍታት የምትችሉ ወይ የሚፈቱ ሰው ምታውቁ አስፈቱልኝ የ21 አመት ነጠላ ሴት
Jul 10, 2025Litagebi nw agbtesh kebet litwechi nw congra 🥰 gn betidarish kebeteseb gar bzu chkchk yefeteral tagsesh elefi Ee beteseb jemari hilm fechi negn endet negn😂😂
Jul 10, 2025