የደሴቲቱ ህዝቦች እንዴት ናችወ እሺ ጥያቄዬን የስፓርት ሰዎች ብትመልሱልን ደስ ይለኛል tekuando, karate, kungfu, wushu, boxing, እና የመሳሰሉትን በኣንድ ላይ መጀመር ፈልጌ ነበር እና ተፅኖ ይኖረዋል
Jul 10, 2025ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም። ይላል ያገሬ ሰው ሁለት ፈረስ የጋለበ መቀመጫው ይሠነጠቃል ይላሉ ዓረበች። ግን ይሄ ሁሉ አባባል ያንተን ሃሳብ አይገልፀውም። ያንተ ሃሳብኮ ሁለት እግር አለኝ ብለህ አምስት ፈረስ ልጋልብ አይነት ሃሳብ ነው¡ በርታ ግን ማንንም አትስማ ሃሃሃሃ👍 ይመችሽ!
Jul 10, 2025