Asker00119
#religion
ሰላም ኦርቶዶክሳዊያን እንዴት ናችሁ። የእግዚአብሔር በረከት ከሁላችሁም ጋር ይሁንና እንድትተባበሩኝ ፈልጌ ነበር። የጉዞ መዝሙሮችን የምታውቁ ከነ ግጥማቸው ላኩልኝ ወይም ማገኝበትን ቦታ አሳውቁኝ ። " ነይነይ እምዬ ማርያም " እና ሌሎቹንም ይታውቁትን ግጥሞቻቸውን ላኩልኝ
Jul 10, 20251 engagements

Jul 10, 2025