ኧኧ ፊፍል ከአብርኆትና ወመዘክር ሌላ ምርጥ ቤተ መጻሕፍት ጥቁምታ ስጡኛ
ወመዘክር የት ነው 🙏 wifi alew?
ብሔራዊ ባንክ አጠገብ ነው አዎ አለ ግን ትንሽ ያዝጋል አንዳንዴ