HumbleMan53.5
#religion
ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ🙏 ለመጀመሪያ ግዜ ሰይፈ ስላሴን ማንበብ ጀመርኩ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ፣ የገረመኝ ነገር በሁለቱም ቀን በሕልሜ የድሮ ጓደኞቼን ተራ በተራ አየኋቸው፣ በጣም ነው ግር ሲለኝ የዋለው፣ በምን መንገድ እንደምተረጉመው ነው ግራ የገባኝ!
Jul 09, 20258 engagements
ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ🙏 ለመጀመሪያ ግዜ ሰይፈ ስላሴን ማንበብ ጀመርኩ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ፣ የገረመኝ ነገር በሁለቱም ቀን በሕልሜ የድሮ ጓደኞቼን ተራ በተራ አየኋቸው፣ በጣም ነው ግር ሲለኝ የዋለው፣ በምን መንገድ እንደምተረጉመው ነው ግራ የገባኝ!
Jul 09, 2025በምንን መንገድ መተርጎም አይጠበቅበኽም ! ሰይጣን ሙድ እየያዘብኽ ነው። አርፈህ ጸልይ ቅዠቱን ከቁም ነገር አትቁጠረው።
Jul 09, 2025እሽ እግዜር ያክብርልኝ🙏
Jul 10, 2025ህልም የሚያምን ሰው የሰይጣን መጫወቻ ነው ሚሆነው የጀመርከውን ነገር ከጥልበት
Jul 10, 2025አመሰግናለሁ በጣም🙏
Jul 10, 2025የተለየ ነገር ካለ የንስሐ አባትህን አማክር ያለበለዚያ ዝምብሎ አጋጣሚ ነገርም ሊሆን ይችላል
Jul 09, 2025ምን ሲሆኑ🧐
Jul 09, 2025የ ሰይፈ ስላሴ ተዐምር ይሆን እንዴ 😂😂
Jul 10, 2025ኦርቶዶክስ ስላልሆንክ ነው ብዬ አለፍኩት።
Jul 10, 2025