ይህ አሁን ያለሁበት ሁኔት ነው ቁማር ከጀመርኩ ከሶስት አመት በላይ ሆኖኛል። Virtual game መጫወት ከጀምርኩ ግን አንድ አመት። በዚህ ጊዜ ውስጥ ብዙ ያጣኋቸው ነገሮች አሉ Virtual game ስጫወት እበላለሁን እንጂ እበላልሁን አላስብም ምን ልክ እንደገባሁ በትንሽ ብር እሄዳለሁ ከዛ በኋላ ግን ያለኝን በሙሉ አሲዛለሁ። ከበላሁ እሰየው ከተበላሁ ግን በድጋሜ አሟጥቼ እሄዳለሁ። እና ስጫወት ራሴን መቆጣጠር አልችልም ። ከዛ በሌላኛው ቀን ራሴን ተቆጣጥሬ እጫወታለሁ አል ተመልሼ ራሴን እዛው አገኘዋለሁ። ባሁን ሰሃት ከሰዎች ብድር አለብኝ ነገን ምተማመንበት የለኝም ስጫወት ምሳ መብያ እንኳን አላስቀርም ራሴን አጥቻለሁ ስራ መስራት በዚህ ምክንያት አቁሜያለሁ። እና ምን ይሻለኛል መክሩኝ የወደፊቱ ያሰጋኛል
ሰላም ሰዎች ከኖርዌይ እቃ ላስመጣ ነበረ እቃው ደግሞ በጣም ትንሽ እቃ ነው ማለቴ እቃው ኳስ እና ጓንት ነው ጓደኛዬ ሊልክልኝ ነበረ እና እንዴት እንደሚልክ ግራ ገብቶታል ፖስታ ቤት ደግሞ በጣም ውድ ነው እንዴት እንደሚልክ ምታውቁ ካላችሁ ወይም ምታግዙኝ pls ተባበሩኝ