#other
ሰላም ሰዎች ጊዚያዊ መታወቂያ ከ7 ወር በፊት ተሰቶኝ ነበር በአጋጣሚ በማግስቱ ወደ uv መሄድ ነበረብኝ እናም ጊዚያዊው መታወቂያ የአባቴ ስም ላይ 2 ፊደል ተበላሽቶብኛል የአደጋ ተጠሪ ስልክ ቁጥር 1 ቁጥርም ተበላሽቷል ያው ዋናውንም መታወቂያ ስላላዘዝኩኝ አሁን ማስተካከል እችል ይሆን እንዴ?? አመሰግናለሁ
Jul 09, 20251 engagements
ሰላም ሰዎች ጊዚያዊ መታወቂያ ከ7 ወር በፊት ተሰቶኝ ነበር በአጋጣሚ በማግስቱ ወደ uv መሄድ ነበረብኝ እናም ጊዚያዊው መታወቂያ የአባቴ ስም ላይ 2 ፊደል ተበላሽቶብኛል የአደጋ ተጠሪ ስልክ ቁጥር 1 ቁጥርም ተበላሽቷል ያው ዋናውንም መታወቂያ ስላላዘዝኩኝ አሁን ማስተካከል እችል ይሆን እንዴ?? አመሰግናለሁ
Jul 09, 2025በአካል ሄደህ አስረዳችው ያስተካክሉልሃል። ምን አልባት ግ ን የተወሰነ ሊያቆዩህ ይችላሉ። I mean for the process. Good luck 🙏🏾
Jul 09, 2025