TheMan59
#health
ሰላም guys የአጥንት ስፔሻሊስት ዶክተሮች ካላችሁ እናቴ ወድቃ ቀኝ እግሯ ትንሿ ጣት ከፍ ብሎ ስብራት ያሳያል አልዋት ሳምንት ይሆናታል ከወደቀች እና ቶሎ እንድታገግም ምን ማድረግ አለብኝ ከ ምግብ በተጨማሪ Thankyou!!🙏
Jul 09, 20253 engagements
ሰላም guys የአጥንት ስፔሻሊስት ዶክተሮች ካላችሁ እናቴ ወድቃ ቀኝ እግሯ ትንሿ ጣት ከፍ ብሎ ስብራት ያሳያል አልዋት ሳምንት ይሆናታል ከወደቀች እና ቶሎ እንድታገግም ምን ማድረግ አለብኝ ከ ምግብ በተጨማሪ Thankyou!!🙏
Jul 09, 2025I'm not specialist but beyond surgery nutrition is the serious priority you should give.
Jul 09, 2025Surgery ayasflgwem base fracture nw selezih protein yalw megb bednb azgajelat almekesakes yanene egr teru nw
Jul 09, 2025ዘንጋዳ ይጠጡ ቡላ መብላት አሪፍ ነው እና ደሞ ስሙ ጠፋብኝ ግን ጉራጌዎች ጋ ነው ብዙ ጊዜ የሚገኘው እሱም አሪፍ ነው ይላሉ ሌላው ደሞ ቅዝቃዜ እንዳያገኛቸው መጠንቀቅ ጥሩ አይመስልህምን
Jul 09, 2025