በፍቅር ምክንያት ጤናየን እያጣሁ ነዉ በስነልቦና በጣም እየተጎዳሁ ነዉ ከሷ ዉጪ ሌላ ነገር ማሰብ አልቻልኩም ስራ የመስራት ፍላጎት አጣሁ ከሰዉ ጋር ከጓደኞቼ ጋር ለመገናኘት ፍላጎትም የለኝም በቃ ስቃይ ዉስጥ ነኝ ምናልባት እንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ የነበራቹ ከዚህ ጭንቀት እንዴት ወጣቹ ይህን ብታደርግ የምትሉትን ሁሉ ሀሳብ ስጡኝ ወይም ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሊረዳኝ የሚችል የስነልቦና ባለሙያም ካለ አገናኙኝ። አመሰግናለሁ
Jul 09, 2025Yemejeriyah new fiker seyezeh?
Jul 09, 2025