እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ እንድማር አይፈልጉም፤ ከአባቴ ጋር የ import export business endsera new mifelgut። እኔ ግን እምቢ መማር እፈልጋለሁ ብዬ ዘንድሮ ከዩኒቨርሲቲ ተመረኩኝ። አሁን ተመርቀሀል በቃ ይሄው ሚስት አግባና ወግ አሳየን አንድ ድርጅት በራስህ ስም ይከፈትልህ እና አርፈህ ተቀመጥ እየተባልኩኝ ነው። እኔ ግን በትምህርቴ ጥሩ ውጤት አለኝ እና ደግሞ ቴክ ፊልድ ውስጥ ነው መስራት የምፈልገው። እዚህ ሀገር ደግሞ መኖር አልፈልግም። አሁን ይሄንን ካልኩኝ ከቤተሰብ ጋር እጣላለሁኝ። (ለነገሩ ከዚህ በፊትም ተጣልቼ ከብራዘር ጋር ከቤት ወጥቼ ነበር) ከቤት ከወጣህ ምንምነገር ከእኔ አታገኝም ተብዬ። ኑሮ ሲከብደኝ።ድህነቱ ሲፀናብኝ ነው የተመለስኩት። አሁን ከ family gar tarken eyenorkugn new። አሁን እውነቱን በደንብ ልንገራቸው እና ከቤት ያሽቀንጥሩኝ? ወይስ እዚሁ ሚስት አግብቼ ምናምን ከነሱ ጋር ልስማማ
Jul 08, 2025ወንድምህ ተሻለው? ገንዘብስ አገኘህ?
Jul 08, 2025