ሠላም ለሁላችንም ....... maybe this would be personal thing ግን አንዳንዴ ነገሮችን ከሰዎች ጋር መጋራት የተሻለ ሳይሆን አይቀርም። በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ ምን እንደሚያስጨንቀኝ እንኳ በቅጡ አላቀውም፤ ነገሮች ሁሉ ተበላሽተውብኛል ፦ት/ት፣ስራ፣ውሎ፣ጎደኝነት ....ግን እግዚአብሔር ይመስገን 2ሠላም አለኝ...እናቴ እና ፍቅረኛዬ እነሱንም እንዳላጣ እጨነቃለው በዚ ሰአት እነሱ ብቻ ናቸው ሠላም ሚሰጡኝ... ነገሮችን ለማስተካከል ብጥር ጭራሹን ችግር ላይ ችግር ይደረባል በጭንቀት ላብድ ነዉ እንደዚ እንደዚህ ብዬ ችግሬን ማስረዳት አልችልም ብዙ ጥፋት አጥፍቻለሁ ግን ጥፋቱ ሁሉ የመጣው የተሻለ ነገር ሰራለው፤ እኖራለው ብዬ በማሰብ ነበር ሁሉም ነገር ባዶ ሆነ 2አመት በባዶ አሳለፍኩ...አሁን ነገሮችን 'ሀ' ብዬ ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው ግን ግራ መጋባት እና መጨነቅ ውስጥ ነኝ....ምን ባደርግ እንደሚቀለኝ በቻላቹት እርዱኝ ....አመሰግናለሁ 🙏
Jul 08, 2025ከጠቀመሽ self compassion is important ማለት ሰዎችን treat እንደምታረጊው እራስሽን treat አርጊ አይዞሽ አለሁልሽ ምንም ማለት አይደለም በይው ለራስሽ እራስሽ ላይ hard አትሁኚ
Jul 08, 2025