ወንዶች ለኛ ያላችሁ እና ለእናታቹ ያላችሁ ክብር አንድ ነው ማለቴ እናታችሁ ጋር የምታሳዩትን ባህሪ እኛጋ ትደግሙታላቹ ወይስ ስለምትወዱን ብቻ ነው ምስኪን ምትመስሉት
Jul 08, 2025አንቺ ለአባትሽ የምታሳዪውን አክብሮት በፍቅረኛሽ ታሳይዋለሽ?
Jul 08, 2025ወንዶች ለኛ ያላችሁ እና ለእናታቹ ያላችሁ ክብር አንድ ነው ማለቴ እናታችሁ ጋር የምታሳዩትን ባህሪ እኛጋ ትደግሙታላቹ ወይስ ስለምትወዱን ብቻ ነው ምስኪን ምትመስሉት
Jul 08, 2025አንቺ ለአባትሽ የምታሳዪውን አክብሮት በፍቅረኛሽ ታሳይዋለሽ?
Jul 08, 2025ለእናቴ ያለኝ ክብር ለሌላ ለየትኛዋም ሴት የለኝም! ሊኖረኝም አይችልም! That is just not possibe.
Jul 08, 2025ለእናቱ ሚገባት ክብር እና ለኔ ሚገባኝ ፍፁም የተለያየ ነው even ለፍቅረኛ ለእጮኛ እና ለሚስት አንድ አይደለም so ማይነፃፀሩ ነገሮችን ባናወዳድር መልካም ነው።
Jul 08, 2025እያነፃፀርኩ አይደለም it's just a question
Jul 08, 2025mnm yemaygenagnu ngrochn nw eyeteyeksh yaleshw enatu
Jul 08, 2025ምንም ብወድሽ ከናቴ እኩል ክብር አረ መቼም...
Jul 08, 2025እሺ ካባትህስ
Jul 08, 2025የእናት ለእናት ነው ግን በተለየ ለምንወደው ሰው የተለየ ክብር አለን በልዩ ሁኔታ ደግሞ ለምናፈቅረው ሰው
Jul 08, 2025Some are just momma's boys, didn't get past breastfeeding stage. Most perverts' bio is, "I love u mom"
Jul 08, 2025የእናቴ ሌላ ነው የፍቅረኛየ ሌላ የወዳጆቼ ሌላ ነው ግን ደረጃ አልሰጥም እናትየን እና ሚስቴን ወዳጆቸን እስከ ጥግ እወዳቸዋለሁ ግን የተለያየ ነው I am not labeling this loves.
Jul 08, 2025Ay bekelu😂
Jul 08, 2025እሯ bey anchiw mnun kemnu agenagneshew 🤭
Jul 08, 2025In no comparison
Jul 08, 2025