BlackZebra1114.5
#business
ሰላም እንዴት ናችሁ ስራ መስራት ፈልጌ በዚህ ስራ ላይ የተሰማራችሁ አግዙኝ አባካችሁ መስራት የፈለኩት ቦንዳ ልብስ ተረክቦ መሸጥ ነው እና የት እንደሚመጡ የት መረከብ እንዳለብኝ አላውቅ ቦንዳ የሚሰሩ ሰዎችን ስጠይቅ ለመናገር ፍቃደኛ አይሉም ለምን እንደሆን ብዙ ባለውያም ሆነ የስራ ልምድ ያለውን ሰው ልምድ አካፍለኝ ሲባል ደስ አይለውም እና ምታውቁ ሰዎች አግዙኝ አመሰግናለሁ
Jul 08, 20250 engagements