ሰሞኑን እየታዘብኩ ያለውት ነገር ነው ለምንድን ነው አንድ ወንድ ትዳር afford ማረግ ካልቻለ or የሚኖርበት ነገር ከሌለው ለምን ያገባል like ትዳር ሳይዙ መኖር አይሻልም ሚስት አግብቶ ወልዶ ከሚሰቃይ ልጁንም ከሚያሰቃይ fr
Jul 08, 2025My thought exactly, ከችግር ከመውጣት ማባዛት ሚቀናው ህዝብ።
Jul 08, 2025ሰሞኑን እየታዘብኩ ያለውት ነገር ነው ለምንድን ነው አንድ ወንድ ትዳር afford ማረግ ካልቻለ or የሚኖርበት ነገር ከሌለው ለምን ያገባል like ትዳር ሳይዙ መኖር አይሻልም ሚስት አግብቶ ወልዶ ከሚሰቃይ ልጁንም ከሚያሰቃይ fr
Jul 08, 2025My thought exactly, ከችግር ከመውጣት ማባዛት ሚቀናው ህዝብ።
Jul 08, 2025እኔ ብቻ ለምን ልከክ አግብቼ ወልጄ በህብረት እንከክ ነው መሰል😁
Jul 08, 2025Thank u so much zare gena be hasabh tesmamaw Lemin egna sew sanhon tegabiten lela lij amititen mekrawn enablwalen ya lij eko egna eyhonin nw
Jul 08, 2025Well Misery loves company mebalew ewnet nw sadly
Jul 08, 2025Facts ድሃ people should be banned from marriage.
Jul 08, 2025Tdar siyaz economy ystekakela ybalal bzu sew endeza yasbal I think its true if you're partner support you enough
Jul 08, 2025Mekegnenet yelemlem nwa ngru sayew yayegnal mn yeshalegnal yehone nuro lemenor
Jul 08, 2025የአብረን እንደግ ጨዋታ ይዞት ነው። በዛ ላይ ሴቶቹ ያረግዛሉ እሱም ከመበደብደብ ወደ ኋላ አይለም
Jul 08, 2025Is it only for the man?
Jul 08, 2025ችግርህ ሳይኾን ኹሉን የመውደድ ጠባይኽ ካለቀቀኽ ብቻ ትዳር አትያዘ። ትዳር ያለ ችግር የሚጓዙት የቀና መንገድ አይደለም። ሰዎች በችግር ውስጥ ስለተጋቡና ስለወለዱም የትዳርን አላማ የሚስቱበት አይደለም። በሰው ዓይን ያልተቸገሩና ጥሩ ኑሮን የሚኖሩ ሰዎች ለልጆቻቸው ጥሩ ኑሮን ይሰጣሉ ብለኽ ካሰብክ ስህተት ነው ። ችግርን ከገንዘብ እጦት አንጻር ብቻ አትየው። ኹሉም ለልጁ የሚሰጠው ሀብት አለ !
Jul 08, 2025ስሜት ሚባል ነገር አለ ለመዋጋት ቢያንስ በሳምንት አንዴ ጀነት ገብቶ ይመለስ
Jul 08, 2025