Av44
#business
Ride lemejemer eyasebku new ena ራይድ እየሰራችሁ ያላችሁ ሰዎች ምክር ብትሰጡኝ 1. ራይድ አሁንም ጥሩ ቢዝነስ ነው? 2. አሁን ላይ ለራይድ የሚሆን ጥሩ መኪና ምንድነው (both new and used) 3. አዲስ ጀማሪ ገና የጀመረ አካባቢ በቀን በጣም ትንሽ ከተባለ ስንት ብር ያገኛል (Total) ? 4. በቀን ለነዳጅ አማካይ ስንት ይወጣል?
Jul 08, 20252 engagements