#personal
ቤተሰብ ለናንተ 6 ወር ምን ያክል ነው?? ማለትም ከዛሬ 6 ወር በፊትና አሁን ላይ ያላችሁበት ሁኔታ በርግጥ አንድ ነው?? ምን ያክል ልዪነቶች በራሳቹ አይታችኋል?
Jul 08, 202514 engagements
ቤተሰብ ለናንተ 6 ወር ምን ያክል ነው?? ማለትም ከዛሬ 6 ወር በፊትና አሁን ላይ ያላችሁበት ሁኔታ በርግጥ አንድ ነው?? ምን ያክል ልዪነቶች በራሳቹ አይታችኋል?
Jul 08, 2025Fully confident to say. I am gaining knowledge on areas i was insecured of☹️
Jul 08, 2025ምንም ለውጥ የለም
Jul 08, 2025ከዛሬ 6 ወር በፊት የማያልፍ የሚመስል ጨለማ ውስጥ ነበርኩኝ። አበቃልኝ በቃ ብዬ እንቅስቃሴዎቼን በራሱ እስካለመለየት አለማሽተት ምንም ድምፅ አለመስማት የማንንም ፊት አለማየት የሞተ ሰው በለው..ከ6ወር በኋላ ግን ነገሮች እንዴት ሳይባል ጊዜ ቀየራቸው ይገርማል ህይወት እንዲህ ነው 😊
Jul 08, 2025thank you bro betam tekemeognal , geta ytebkk
Jul 08, 2025ግብድዬ ለውጥ አለው
Jul 08, 2025Kebebush yale tfate block argeshgnal unblock argign
Jul 08, 2025Eeeshi ye breakthrough ቀበጥ
Jul 08, 2025Andegna 6 wer and yetewelede adis lj megb meblat mijemerbet gize yakl nw kezare 6wer befitm endalew alew ahunm endalew alew
Jul 08, 2025Kebebsh demo manat🤔
Jul 08, 2025kebebush እኔንም😂
Jul 08, 20251 አይደለም🙂
Jul 08, 2025