Abel1120.5
#relationships
Zare break up yareginbet ken nw ena hulachum break up setaregu endi nw misemachu i will never believe in love again
Jul 07, 202511 engagements
Zare break up yareginbet ken nw ena hulachum break up setaregu endi nw misemachu i will never believe in love again
Jul 07, 2025Sew yhedal ymetal
Jul 08, 2025"አንቺ የኔ እመቤት ብያት የነበረ አንተ የኔ ጌታ ብላኝ የነበር . . . . ይመስላል ዘላለም" ብሏል ገጣሚው ጠፋብኝ እንጂ ግጥሙ😒
Jul 08, 2025I know it's hard be strong
Jul 08, 2025Thanks bro
Jul 08, 2025ይመጣል ይሄዳል ፍቅር እና ሰው ወስዶ ማይመልስ ያው ሞት ብቻ ነው።
Jul 08, 2025ግልጽ ነው ቲኔጀር ነህ። ያ አስረኛ ክፍል ሲወድቅ ሂወት ያበቃ የመሰለው አና ወድቆ የቀረው እንዲሁም መውደቁን አንደጥሩ አጋጣሚ ቇጥሮ ጥሩ የጋራጅ ባለሙያና የታክሲ ባለንብረት፤ ፈርኒቸር ባለሙያ እንዲሁም የተሳካለት ነጋዴ የሆኑትን አስታወስከኝ። ከማውቀው አውነተኛ ታሪክ ነው የነገርኩህ! ምን ልልህ ነው ሁሌም ቀጥታ መንገድ የለም! እያለቃቀስክ ነገህንም ማበላሸት ወይ ዘወር ብሎ ነገህን ማሳመር! ሁሉም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎት ነበር ። ያው ልጅነት ጅልነትም አይደል።
Jul 08, 2025Join this channel now channel now we will make your proposal decor for freehttps://t.me/WowDecorations
Jul 08, 2025