#other
ሰላም ቤተሰብ🙏 ከኦዲተር ጋር ሂሳብ ስራ ላይ ተፍ ተፍ እያልኩ ነበር እና ሙሉ ነገር የተረዳሁ አይመስለኝም እና እዚ ውስጥ ሂሳብ ሰራተኞች ካላቹ አንድ ሂሳብ ሰራተኛ ወይም ኦዲተር ሊያሟላቸው ሚገቡ ነገሮችን አብራርታቹ አስረዱኝ ስለ ወራሀዊ ሂሳብ አመታዊ ሂሳብ አጠቃላይ የተሟላ ኦዲተር መሆን ስለምፈልግ ነው👍 ለቀና ትብብራቹ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️
Jul 07, 20250 engagements