Hrhejeje-2
#personal
ሰላም ሰዎች መንጃፍቃድ ማውጣት ፈልጌ ነበር አና አአ 3 ወር አሉኝ:: እና አዳማ ላወጣ ነበር አሪፍ ምትሉትን ማሰልጠኛ አና ዋጋቸውን አጠቃላይ ሚፈጀውን ንገሩኝ :: እና ኦሮሚያ መሆኑ ችግር አለው እንዴ?አመሰግናለሁ::
Jul 07, 20257 engagements
ሰላም ሰዎች መንጃፍቃድ ማውጣት ፈልጌ ነበር አና አአ 3 ወር አሉኝ:: እና አዳማ ላወጣ ነበር አሪፍ ምትሉትን ማሰልጠኛ አና ዋጋቸውን አጠቃላይ ሚፈጀውን ንገሩኝ :: እና ኦሮሚያ መሆኑ ችግር አለው እንዴ?አመሰግናለሁ::
Jul 07, 2025Lemn 3 wer?
Jul 07, 2025Technology እና AI ነክ የሆኑ መረጃዎችን የምንለዋዎጥበት አሪፍ ተች ቻነል ነዉ Technology እና AI ዙርያ ላይ interest ያላችሁ ልጆች ብዙ ነገር የምንማማርበት ስለሆነ ተቀላቀሉ @agtechh1
Jul 07, 2025Oromiya kawetah ezaw yawetahbet bota eyehedk nw emetasadsew
Jul 07, 2025Ere ezihu chers brother, setads menamen mekera new ezihu cheres 1 amet biluhm
Jul 07, 2025Ke 3 wer belay new a.a wust
Jul 07, 2025