Silk betel akebabi tewesdobegn nber ena kfeyem bihon endet nw masmelsew file alw.iphone adelm
Jul 06, 2025Yhe endayhon?
Jul 07, 2025Silk betel akebabi tewesdobegn nber ena kfeyem bihon endet nw masmelsew file alw.iphone adelm
Jul 06, 2025Yhe endayhon?
Jul 07, 2025ተይዟል ስልካቸው የተወሰደባችሁ መጥታችሁ ውሰዱ ተብሏል! መረጃ: "Inbox ጉርሻዬ ሁሌም ከሹዋሹዋ ወንጀል በንቃት እራሳችንን እንጠብቅ!!" ይህ የምትመለከቱት ኮድ 3_37532 የሆነ ተሽከርካሪ በዛሬው ዕለት በአቃቂ/ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ትራፊክ ፖሊሶች የሹዋሹዋ ወንጀል ፈጽመው በማምለጥ ላይ እያሉ ዓለም ባንክ አካባቢ ተይዟል። አሽከርካሪውን ጨምሮ ሌሎች ተባባሪዎች ሲያመልጡ፣ ይህ የምታዩት ተጠርጣሪ ከአይፎን 7 ስማርት ስልክ ጋር ተይዟል። ተጠርጣሪው፣ ተሽከርካሪውና ኤግዚቢቱም ጭምር ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የአቃቂ/ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ይገኛሉ። ሆኖም በዛሬው ዕለት በዚህ ተሽከርካሪ የሹዋሹዋ ወንጀል ተፈጽሞባችሁ ስልክ የተወሰደባችሁ ሰዎች ካላችሁ፣ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመምጣት ከመርማሪ ጋር በመገናኘት ንብረታችሁ መኖሩን እንድታረጋግጡና ወንጀል ፈጻሚዎችም በሕግ እንዲጠየቁ የበኩላችሁን እንድትወጡ እላለሁ። ይህ ፖስት ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር በማድረግ እንተባበር። 🙏🙏🙏 https://www.facebook.com/share/p/1Eje2vrAAq/?mibextid=wwXIfr
Jul 07, 20258k yismamahal???
Jul 09, 2025