Guys ye haymanot metaf anbibie alkm so please recommend for jemari anbabi Le ORTHODOX
Jul 06, 2025*መድሎተ ጽድቅ-ለክርስትና መሠረት የሚባሉ ነገሮች ሁሉ አሉበት...ባልሳሳት 2 ቅጾች አሉት ጌራ መድኃኒት-ወልደ አብ ለማባለው መጽሐፍ ምላሽ የተሰጠበት(ለቅባቶች) የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ- ከክርስቶስ ትንሳኤ በኋላ የቤተክርስቲያን ታሪክ ምን እንደሚመስል የያዘ መጽሐፍ(ስለ ዓለም አቀፍ ጉባኤያት refer ማረግ ከፈለክ አንብበው) ማስያስ-basic theological ሐሳቦች የያዘ ወይም ለtheology ጥሩ መነሻ የሚያሲዝ ምርጥ መጽሐፍ ውሥጡ ስለ ምሥጢረ ሥላሴ፣ሥጋዌ...ስለ ሥነ ፍጥረት...ስለ አመክንዮ እና እምነት ወዘተ አሉበት...highly recommended መጽሐፈ አክሲማሮስ-ስለ ሥነ ፍጥረት በአጠቃላይ የያዘ መጽሐፍ ነው...በጣም ደስ የሚል መጽሐፍ ለኔ የመንፈሳዊ መጻሕፍትን ማንበብ ስጀምር በዚ ነው የጀመርኩት ሕማማት-ክርስቶስ ላይ የደረሰውን መከራ ከዕለተ ሐሙስ ምሽት እስከ አርብ 9 ሰዓት ድረስ ያሉትን የያዘ ነው ከነድንቅ ምሥጢራቸው ጭምር(must case)
Jul 06, 2025