Anyone ZEWD Tech online course yewesede emiyastewawekut ena ketemezegebku buhala emagegnew service 1d nw?
Jul 06, 2025ዘዉድ ቴክ (Zewd Tech)❌🛑 በጣም ሲበዛ ዉሻታምና አታላይ ተቋም ነዉ‼️ ማንኛዉም ይህን ፁሁፍ ያነበበ ሰዉ በዚህ እና መሰል ድርጅቶች መሸወድ የለበትም። በጣም ብዙ መረጃዎች ሳሰባስብ ቆይቼ ነበር እስከዛሬ እና እባካችሁ መስሊሞች በዚህ ድርጅት እንዳትሸወዱ‼️አጭበርባሪዎች ናቸዉ‼️ ግሩፓቸዉ ላይ ማስታወቂያዉ እንደሚታየዉ "👉በ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ 4 ስልጠናዎችን ወስደው በ ወር እስከ 30ሺ ብር የሚያስገኙ የስራ እድል የሚያገኙበት…" ይላል እና ይህ ሙለ ለሙሉ ዉሸት ሲሆን ምንም አይነት የስራ እድል እንደማያመቻቹ የደረሱኝ መረጃዎች ያመለክታሉ! ሲጠየቁም እያስተካከልን ነዉ ምናምን ብለዉ ያታልላሉ!! እኔ እስከ ማቀዉ እነሱ ጋር ተምሮ አንድም ስራ ያስያዙት ሰዉ የለም! ሲቀጥል የትምህርት አሰጣጥ ጥራታቸዉ በጣም የወረደና በአግባቡ እንደማያስተምሩ ነዉ የሰማሁት! ~ በዚዉ አጋጣሚ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ማንኛዉ የonline እስኪል ስትማሩ እንደዚህ በአጭር ግዜ ተምራችሁ ወጥታችሁ በወር 30,000 ብር እሰራለሁ ብላችሁ እንዳትጠብቁ!! አንዳንድ ማስታወቂያ የሚሰሩ ሰዎች ብር እስከተከፈላቸው ድረስ ምንም ሀላል ይሁን ሀራም: እዉነት ይሁን ዉሸቱ ሳይለዩ ነዉ የሚስተዋዉቁት ። ስለዚህ ገንዘባችሁም ግዜያችሁም ከማባከን ተጠንቀቁ ለማለት ነዉ። == ይህን መረጃ ሼር አርጉትና ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከንደዚህ አይነት ዘራፊዎች ታደጉት!! ቻናሉ ለመቀላቀል👇 https://t.me/abukiweb/811 https://t.me/abukiweb/811
Jul 06, 2025