#society
#society Addmins pls approve Adrgut ወንድ ልጅ ብር ብቻ አይጣ ሳይሆን ጓደኛም አይጣ ነው መባል ያለበት እንዴ ድብርት እና ምንልላቹ ነው "ቤተል" እታችኛው መስጊድ "መጅመዐ ተቅዋ" እዛ አከባቢ ያላቹ እስኪ ጥገኝነት አስጠጉኝ ኳስ እራሱ ከነካው 4ወሬ ወላሂ መስጊዱ ግቢ ውስጥ ያለውን Futsal ሜዳ እያየው መዋል ሆነ ስራዬ ሁላ እና አስጠጉኝ እኛ እያለንማ ሳትጫወት 5 ተኛ ወርህ አይመጣም በሉኝ
Jul 05, 20259 engagements