Mitu_2486.5
#sport
ወገን እንደምን አላችሁ አቦ ሰው ለምን ሰላም እንላለን 🤝? ማቀፍ 🫂 መሳም 😙😌 (ሁሉም ቦታ ላይ) ለምን አስፈለገ ትርጉሙ ምንድነው?
Jul 05, 202515 engagements
ወገን እንደምን አላችሁ አቦ ሰው ለምን ሰላም እንላለን 🤝? ማቀፍ 🫂 መሳም 😙😌 (ሁሉም ቦታ ላይ) ለምን አስፈለገ ትርጉሙ ምንድነው?
Jul 05, 2025መውደድን እና ኬር እንደምናደርግ ያለ መተቃቀፍ ኦር መሳም ማሳየት አንችልም?
Jul 06, 2025የወንድና ሴት ሰላምታ ፈር ለቋል ስለ እውነቱ ! የዝሙት ጥማታችን በሰላምታችን ውስጥ እየተገለጠ ይመስላል።
Jul 06, 2025Anchi kifu beselamta sebeb mnagegnatnm hug ltaskeribn new😭
Jul 06, 2025It's a way of showing care and affection Abo🙄
Jul 06, 2025አንች ለምን እንደምን አላቹ ብለሽ ጀመርሽ ዘልዛላ🤮
Jul 06, 2025እንደምን እንዳለህ ለማወቅ ነበር ሽቅብ ሽቅብ እያለህ እንደሆነ አወኩ። ወንድ ከሆንክ ሆድ እቃህ ተበክሎ እንዳይሆን መታየቱ አይከፋም ሴት ከሆንሽም ተመርመሪ . . .
Jul 06, 2025Yemakewn sew say menged weym asphalt yemshagerew ene😭😹
Jul 06, 2025🥂
Jul 06, 2025የውደድ ምልክት ነው ያው interactionen ለማሳየት ነው
Jul 06, 2025