ንገሩኝ አስኪ እንዴት ልርሳት? ከሷ ጋር ማውራት፣ መደወል፤ ቴክስት የሚባሉትን ነገሮች ማቆም ቻልኩኝ ግን በቃ እንዴት ልርሳት? እንደማትመጣ ባቅም ለሷ ያለኝ ቦታና ፍቅር ምንም አልቀነሰም እሷ ጋር መሔደ አቆምኩ እንጅ እሷ እኔ ጋር አስካሁን ከነሙሉ ክብሯ አለች። መውደዴን፣ ማፍቀሬን፣ መጠበቄን ማቆም ፈለኩ ግን ልረሳት አልቻልኩም። መፍትሔ ንገሩኝ🙏
Jul 05, 2025Tadila
Jul 05, 2025