yttttt1409
#education
ሰላም ppls የማላቀው ዘመድ ደውሎ የ ፈላ graduation ጠራኝ ቸከስ መስላኝ ሀበሻ ቀሚስ ከገዛው በኃላ ወንድ ነው አሉኝ ከፈለገ ይልበሰው ልስጠዋ
Jul 05, 202515 engagements
ሰላም ppls የማላቀው ዘመድ ደውሎ የ ፈላ graduation ጠራኝ ቸከስ መስላኝ ሀበሻ ቀሚስ ከገዛው በኃላ ወንድ ነው አሉኝ ከፈለገ ይልበሰው ልስጠዋ
Jul 05, 2025አንተ ለብሰኸው ሂድ😂
Jul 05, 2025ቅሌት😂
Jul 05, 2025የገዛህበት ሄደህ አስቀይር አላወኩም ነበር ፆታውን በል ይቀይሩልካል
Jul 05, 2025እኔ ልግዛህ ዋጋ እና ፎቶ?
Jul 05, 2025This post lay እጠብቀዋለው ይሄን
Jul 05, 2025ዘመድ ሆኖ ይሄን ያህል አለመተዋወቅ ለማንኛው ሻጮቹ እንዲቀይሩልህ ሞክር
Jul 05, 2025አው ስጠው ይመርበት የምርቃቱ ቀን ኣ
Jul 05, 2025