لو_كمن26
#personal
ሰላም ሰዎች ለልበ ቀናዎቹ ምን ይሻለኛል ለትምህርቴ የሚያስፈልገኝ ላፕቶፔ ተበላሸ ፣ መስራት አላስቻለኝም ዲዛይን እሰራበት ነበር በተርፈ ደሞ ቤተሰቦቼ ይቀናሉ በቃ ሊገዙልኝ አልቻሉም ፣ ከስራዬም ከገቢዬም ሁሉ ተሰናከልኩ ፣ ሰው ይሁን ብሎ የሚያስብ የለም በቃ ይችላሉ ግን ። እሺ ምን ልሁን እኔ በእግዚአብሄር አቃተኝ ። የሆነ ነገር በሉኝ በቃ የተማረ ሰው እንዲለወጥ አይፈልግ መሰለኝ 😭
Jul 05, 20254 engagements