የባሌ እናት አማቼ በጣም እየበጠበጠችኝ ነው ምንአባቴ ላድርጋት ወገን ወይ አንድ ፊቷን አታገባው ነገር ልጇን እሱም የእናት ነገር ሆኖበት ልክ እንዳልሆነች እያወቀ ምንም አይልም እኔ ደሞ ሰው ላይ አልደርስም አክብሪያቸው ነው ተጠንቅቄ የምኖረው እሳቸው ምንም ነገሬ አይጥማቸውም በጣም ሀይለኛ ነኝ እና አንድ ቀን በጄ ሰበብ እንዳይሆኑብኝ ፈራሁ ምንአባቴ ይሻለኛል 🤔
Jul 05, 2025Talk to your husband esu new anchin maskeber michlew protecting you is his role
Jul 05, 2025