#relationships
ሰዎች እንዴት ቆያችሁ ፣ የሆነ ነገር ልንገራችሁ pls በጣም የልጅነት Bad Story አለኝ ንገሩኝ ለዚህ ተብሎ ከ Introverts ጋር ማወራበት group አለ??
Jul 05, 20253 engagements
ሰዎች እንዴት ቆያችሁ ፣ የሆነ ነገር ልንገራችሁ pls በጣም የልጅነት Bad Story አለኝ ንገሩኝ ለዚህ ተብሎ ከ Introverts ጋር ማወራበት group አለ??
Jul 05, 2025እንደዛ ዓይነት መወያያ ግሩፖች ያሉ አይመስለኝም.. ባይሆን የሚሰማህን እዚሁ ብትፅፍ ሰዎች በቀላሉ ሊረዱህ ይችላሉ 😊
Jul 05, 2025Introverts?
Jul 05, 2025አዎ የኢትሮቨርት ግሩፕ እዚህ ቻናል ላይ ያሉ ሰዎች አቋቁመዋል #society ሰላም ቤተሰቦች.... Introvert /ብዙ ያማያወራ ዓይን አፋር ሰው ኖት? እንግዲያውስ ይህ ህብርት የርሶ ነው:: https://t.me/Introverts_Co Hello people, are you an introvert? If the answer is yes, This group is new and yours. https://t.me/Introverts_Co
Jul 05, 2025