#technology
ት/ት ቤት ነው መጀመሪያ በsafari sim ተመዝግቤ message ስላልመጣልኝ በቴሌ sim ተመዘገብኩኝ። አሁንም message አልመጣ ሲለኝ *9779# ስለ ምዝገባዬ ሳረጋግጥ status: rejected comment: ተደጋጋሚ ጊዜ ስለተመዘገቡ አጣርተን ስንጨርስ የፋይዳ አጭር የፅሁፍ መልእክት በአጭር ጊዜ እንልክልዎታለን። ይላል በ tele sim ደሞ የአባቴ ስለሆነ ፊልድ ጅቡቲ ይዞት ሄዷል ትምህርት ቤት ያለ ፋይዳ FAN number certificate አንሰራላችሁም አሉን።ለምዝገባም ያለ ፋይዳ አይመዘግቡኝም እባካችሁን መፍትሄ ስጡኝ🙏
Jul 04, 20251 engagements