#other
Endet nachu ቀበሪቾ የሚባለው መድሃኒት ልምንድነው የሚያገለግለው? እናም ሲጬስ የሚረብሸውስ ምን አይነት ሰዎችን ነው?
Jul 04, 20259 engagements
Endet nachu ቀበሪቾ የሚባለው መድሃኒት ልምንድነው የሚያገለግለው? እናም ሲጬስ የሚረብሸውስ ምን አይነት ሰዎችን ነው?
Jul 04, 2025To avoid demonic spirits
Jul 04, 2025Jins dont like the smoke of it
Jul 04, 2025እኔም ጭሱ እራሴን ነው ሚያሳምመኝ እና ይጠብቃል ምናምን ይባላል
Jul 04, 2025ጅኖች አይወዱትም
Jul 04, 2025ከቤ የዘየረው ሰው አይወደውም ይላሉ ግን ለ ራስ ምታት እንደ ሻይ ይጠጡታል
Jul 04, 2025የቡዳ መንፈስ ይባላል መሰለኝ ግን እኔም ሽታውን እጠላዋለሁ(most people do)
Jul 04, 2025ለጉንፋን እና ለደረቅ ሳል በተጨማሪም ቤት ውስጥ ዝንብ ምናምን ለማጥፋት
Jul 04, 2025ቀበሪቾ ከመች ወዲ ነው መድሃኒት የሆነው?
Jul 04, 2025Weird smell selalew enji hulum yetela nbr to avoid demonic stuff bihon noro
Jul 04, 2025