#other
Ke dessie or kombolcha wede mekele yemihed bus ale ? Mn bus? Pls ymtawku melsulgn
Jul 04, 20252 engagements
Ke dessie or kombolcha wede mekele yemihed bus ale ? Mn bus? Pls ymtawku melsulgn
Jul 04, 2025ኖርማል ባስ አለ! ብቻ በጠዋት መሄድ ነው ወደ መናሃሪያ! ቀጥታ ከደሴ ሰመራ!
Jul 04, 2025የመቀሌው የሚገኘው አፋር ክልል ዋና ሰመራ ነው! ከሰመራ መቀሌ ቅርብ ነውና! ስለዚህ ከደሴ ኮምቦልቻ ፤ ከኮምቦልቻ ሎጊያ ከዛ ከሎጊያ ሰመራ በባጃጅ! አለቀ! የግማሽ ቀን መንገድ ነው ከደሴ ሰመራ ስለሚያቆራርጡ ነው እንጅ ሹፌሮች!
Jul 04, 2025