Nolawi699
#religion
ይሄ የመጋቤ አዲስ ሮዳስ መጸሐፍ pdf ያላችሁ? ወይም መጽሐፉ hard copy ኖሯቹ ስለ መልክአ ስዕል ያለበትን ፎቶ አንስታችሁ ብልኩልኝ its urgent 🥹
Jul 04, 20253 engagements
ይሄ የመጋቤ አዲስ ሮዳስ መጸሐፍ pdf ያላችሁ? ወይም መጽሐፉ hard copy ኖሯቹ ስለ መልክአ ስዕል ያለበትን ፎቶ አንስታችሁ ብልኩልኝ its urgent 🥹
Jul 04, 2025አለኝ ምን ልላክልህ specifically?
Jul 04, 2025ለኔም Please telegram lay @Yahewe7 🙏🏽
Jul 04, 2025