በቃ ከሚባለው በላይ ጅል ነኝ 21አመቴ ነው በጣም ብዙ ጊዜ ሰዎች ለጥቅማቸው ብቻ ነው የሚፈልጉኝ የምር ከልቡ የሚወደኝ ከእናቴ ውጪ የለም ማዘር ብዙ ብር ስለምትልክልኝ ከኔ ገንዘብ የሚበደር ሰው ከዛም መልሶ የማይሰጠኝ ሰው ብዙ ነው ንግግሬ አይጥምም ሴቶችም በጣም ይሸሹኛል ትንሽ መልክ ስላለኝ(ይቅርታ ለጉራ አይደለም)ቆንጆ ምንምን ብለውኝ ስልክ ከተቀበልኩኝ በኋላ ከ1ቀን በላይ የሚያወራኝ ሴት የለም ስልኬን አያነሱም ብቻ በጣም የበታችነት እና የመከፋት ስሜት ውስጥ ነኝ እና ደግሞ ማዘር በወር ብዙ ብር ትልካለች እና ግን እኔ የራሴን የሆነ financial freedom መስራት ፈልጋለው እንዴት ነው ከዚ ሁሉ ውስብስብ ስሜት መውጣት እችላለሁ እንዴት ጅል ጅላጅል መሆኔን ማቆም እችላለሁ የምር depressed ሆኛለው በጣም😢😢😞
Jul 04, 2025Absher brother kechalk ahun kaluk ጓደኞች እራቅ ሚመጣውን ሁሉ አትቅረብ ሰላምታ ብቻ መፅሀፍ አንብብ sport ስራ ውሉህን ቀይር አስተሳሰብህንም እንደዛው ፀልይ ሰው ምን ይለኛል ሚለውን አስተሳሰብህንም ቀንሰው
Jul 04, 2025