ሰላም እንዴት ናችሁ እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ የጓደኛዬ ብር እኔ ጋ ነበር እና በተለያየ ምክንያት ለእናቴ አበድሬአት ነበር ያንን ብር።እኔም ብድር አለብኝ ወደ 30000 አካባቢ። ተማሪ ነኝ የ ትምህርት ቤት ክፍያም አለብኝ እና በጣም በጭንቀት ውስጥ እያለው ከማልጠብቀው ቦታ 60,000 ብር አገኘሁ። አሁን ግራ የገባኝ ያለብኝን ብድር ክፍዬ ልቀመጥ ወይስ ምን ላድርግ እስቲ አማክሩኝ
Jul 03, 2025Mn malet new ye sew birr belteh aydel ende kfel enji
Jul 04, 2025