Anonymous
#religion
ለኦርቶዶክስ አማኒያን። በተለይ በተለያዩ እርኩሳን መናፍስታ ተይዛችሁ የዳናችሁ ወይም አሁንም ያለቀቃችሁ። እባካችሁ ድናችሁ ከሆነ በፊት ይሰማችሁ የነበረ ለየት ያለ ስሜት ንገሩኝ? የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ከርኩሳን መናፍስት መላቀቅ ላቃታችሁ ደሞ በዚ ሰአት እየተሰማችሁ ያለ ለየት ያለ ስሜት ንገሩኝ ? ብዙ አዳዲስ ሰሜቶችን እያስተናገድኩ ስለሆነ ነው
Oct 13, 20207 engagements