Guys jelesoch ga krkr nbr likel devil( setan) sewn megdel ychlal msale wenz lay setan gottoachew nw ybalal wey demo setan be ጥፊ metot mote mibal ngr ensemalen the other side demo setan sew lijoch lay sltan yelewm megdel aychlm bicho nuro hulachnnm ygelen nbr mknyatu enante mn tlalachuh be masreja ewnet setan be ketta sewn megdel ychlal weys egna lay akm yelewm
Jul 03, 2025ሁለቱም ነው። ግን ደግሞ ለሴጣን መብቱ ከሰጠኸው ብቻ ነው አንተ ላይ ሀይል የሚኖረው..!!! እና ሴጣን እኛን ከመግደል ይልቅ ኢነርጂያችንን እየመዘመዘ እየወሰደ ይጠቀምብናል ሰው ሳይገል የተሻለውን ማግኘት ይችላል አሁን የአለምን ህዝብ እየገዛ ነው። ብዙ ሰው ገና አልባነነም። እሱ ኮነው እንዲህ አፈርድሜ የሚያበላህ ምድር ላይ ራሱ እንድትመጣ የሚያረግህ እና እንደፈለገ የሚጠቀምብህ እሱ ነው። ግን ያንተም ፍቃደኝነት አለበት በእርግጥ ሴጣን ብቻ ይህችን አለም አይገዛም .. ብዙ ጥናቶች እውነቶች አሉ ሰው የሚክዳቸው በሱ ውሸት እየተነገረን አምነነው የምንኖር እኮ ነን .. እሱን እያመለክን በሱ ሲስተም 😁 እንግዲህ ዞሮ ዞሮ ሁሉም በጊዜው ወደ እውነታው የሚመጣ ይሆናል እስከዛ ግን ...🙏 ሴጣን ሰውን መግደል እኮ ለእሱ ትንሹ ስራው ነው..ከዚህም የከፋ ነገር አለ..ጥፊውና እርግጫው የመጨረሻ ተራ ነው። ሁሉም ግን በሂደት..
Jul 04, 2025