TheGiver178
#sport
በነገራችን ላይ ጋይስ... ሰለ ዛሬው የጆታ(ኳስ ተጫዋች) ድንገተኛ ሞት ብዙ ሰው ሲያዝን ካያችሁ... ፕሊስ እንደ ማሽቃበጥ ዓይነት አድርጋችሁ አትውሰዱት:: የእውነት በሀገራችን ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥም ስናስገባ ቀርተን አይደለም... እኛ የስፖርት አፍቃርያን ልጁን ላለፉት አራት ዓመታት ኦልሞት በየቀኑ በሚባል ደረጃ ከዓይናችን ሳይጠፋ የኖረ በመሆኑ.. ይህ ደግሞ ምናባዊ የቤተ-ሰባዊነት ስሜት ስለሚፈጥር እየሆነ ያለው ነገር ከዚህ አንፃር ብትረዱት መልካም ነው እላለው:: ----ሰላምም ለሁላችን !!!----
Jul 03, 20257 engagements