ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ እስከ 100ሺ ብር ድረስ የሚፈጅ ቢዝነስ ሊጀምር ፈልጌ እስኪ ነገሩኝ Please በቅንነት መልሱልኝ
Jul 03, 2025አብሮ የሚሰራ ጓደኛ ብታገኝ እሱም መቶ ቢኖረው ፤ የተሻለ ነገር መስራት ትችላላቹህ። በመቶ ሽህ ብር ግን ይህን እመክራለው 1⃣ ሰዎች የሚበዙበት አካባቢ ቀለል ያለች ሽሮ ቤት መክፈት ✍ይህ ስራ የአንተ/ቺ ጥንካሬ እና stock manage ከቻልክ/ሽ ጥሩ ስራ ነው። ለመጀመር የሚያስፈልጉ 👉ቤት መከራየት 👉ድስት 👉መመገቢያ ሰሀን 👉ምግብ የምትሰራ አንድ/ሁለት 👉እንጀራ ጨምሮ ሌሎች ግብዓቶች ምን ያህል እንደሚያወጡ አሁን ባለው ገበያ ማስላት befor start the business የምግብ ቢዝነስ ስቶክን ማኔጅ ማድረግ ከቻልክ እና ጥራት ያለው ነገር ካቀረብክ በጣም አዋጪ ነው። "የሰው ልጅ ምንም ሰራ ምንም ሳይበላ አያድርም።" 2⃣ የተለያዩ እቃዎችን እተለከቡ በonline መሸጥ ። ይህ ስራ ምንም ወጪ የለበትም እቃውን ለመግዛት ከምታወጣው ወጪ ውጭ። ስቶክህም የምትረከበው ሰዉየ ስለሚሆን አንተ ብቻ እቃ ዐመራረጥ እና online ላይ በደንብ መበርታት ነው። እቃ ስትመረጥ አሁን ላይ ሰዎች በቀላሉ ሊያገኟቸው የማችሏቸው ብሆኑ ጥሩ ነው። በርታ፣ በርቺ ፣ እንበርታ!
Jul 03, 2025