Eritrea32
#society
ይቺ አለም ግን ውሸትን እንደ ስኳር እውነትን እንደኮሶ የምታቀርብ ደሴት እየሆነች መጥታለች ቆይ ግን ምን አየተፈጠረ ነው ያለው?
Jul 03, 202510 engagements
ይቺ አለም ግን ውሸትን እንደ ስኳር እውነትን እንደኮሶ የምታቀርብ ደሴት እየሆነች መጥታለች ቆይ ግን ምን አየተፈጠረ ነው ያለው?
Jul 03, 2025አሁን የተከሰተ ነገር ሳይሆን አፈጣጠሯም እንደዚህ ነው። እኛ እንደ ግለሰብ ምንም ማድረግ አንችልም። መቆጣጠር የምችለውን ራሳችንን እንለውጣለን እንጂ የማንችለውን ዓለምን ለመቀየር ስንታገል ዕድሜያችንን አናባክንም። አላማህን ቀርፀህ እሱን መከተል ብቻ!
Jul 03, 2025ይቺ የምትላት ዓለም ማነች?ዓለም ምን ታርግ?
Jul 03, 2025Idk 🤷♀️
Jul 03, 2025Its just that የዓለም ፍጻሜ eyekerebe nw enji mnm eyetefetere adelem
Jul 03, 2025Aw yekiyama mlkt nw
Jul 03, 2025Manat alem?
Jul 03, 2025ከኹሉ ኹሉ " ውሸትን በጥቅስ እውነት ለማስመሰል " ሲዳክሩ እንደማየት የሚያም ነገር የለም !
Jul 03, 2025Dros mdr eko nat semay bet new yehen perfection metebek yaleben yehema mefetegna bota new
Jul 03, 2025Entina mota bilak gua litlbin nw demo😳
Jul 03, 2025መፈጠር ያለበት ነዋ
Jul 03, 2025