#education
ሰላም ወገኖቼ; cost sharing ከፍየ ጨርሸ ነበርና ድሬዳዋ ዮንቨርስቲ ሰው ስለሌለኝ ሂጄ ላመጣ ነበርና ምን እንደሚያስፈልግ? በዚህ ወር ዩንቨርስቲው አገልግሎት ይሰጣል ወይ?
Jul 03, 20256 engagements
ሰላም ወገኖቼ; cost sharing ከፍየ ጨርሸ ነበርና ድሬዳዋ ዮንቨርስቲ ሰው ስለሌለኝ ሂጄ ላመጣ ነበርና ምን እንደሚያስፈልግ? በዚህ ወር ዩንቨርስቲው አገልግሎት ይሰጣል ወይ?
Jul 03, 2025Ere eski ngerge mn yahl askfeluk processus endet nber eski info setge
Jul 03, 2025የዩንቨርስቲ የተጣለብሽ 1 አመት free ነው ከዚያ በኋላ 0.005inyerest alew
Jul 03, 2025በ12ኞች ፈተና ምክንያት ለጊዜው ዝግ ነው፣ ደግሞ ሂደቱ ላይ አንዱ የሚፈለገው አካል ኖሮ ሌላው ሊጠፋ ስለሚችል፣ ሰው ወክለህ በሰው ጨርስ።
Jul 03, 2025የምወክለው ስሌለለኝ ነው በአንድ ሳምንት አያልቅም?
Jul 03, 2025You need to find a person who does endezi aynet sra bewklna. Most probably registrar mnamn yemiserut yhen yemiseru ymeslegnal, enesu yetu feram meche endemigeba presidentu meche endeminor mnamn slemiyaku (ene haramaya university endeza new yaderekut)
Jul 03, 2025በጣም እንደምትጉላላ አውቀህ ተዘጋጅበት
Jul 03, 2025