Mina2356-1
#personal
Hello beautiful people አሁን 10ሺ ብር for some critical reason ያስፈልገኛል። andd i have free time. እባካችሁ መፍትሄ ያላችሁ ብቻ ሳትቀልዱ አማክሩኝ. It's an emergency.
Jul 03, 20254 engagements
Hello beautiful people አሁን 10ሺ ብር for some critical reason ያስፈልገኛል። andd i have free time. እባካችሁ መፍትሄ ያላችሁ ብቻ ሳትቀልዱ አማክሩኝ. It's an emergency.
Jul 03, 2025Loan
Jul 03, 2025በአጭር ጊዜ 10,000 ብር ቀላል ነው። ዋናው ነገር እጅሽ ላይ ምን አይነት ነገር አለ? ነው። ጥሩ ሙያ አለሽ? ለምሳሌ፦ ፕሮግራሚንግ ትችያለሽ? (video editing, graphics design,web development....etc Online marketing የመሳሰሉት እውቀት ሳይሆን ሙያው አለሽ? ካለሽ እነዚህን ሙያዎችሽን በመሸጥ ካልሽው ቁጥር በላይ ማግኘት ትችያለሽ።
Jul 03, 2025