ከፍቅረኛዬ ጋር ሶስት አመት አሳልፈናል።አሁን ላይ እኔ 24 እሱ ደግሞ 27 ዓመቱ ነው።ከምላችሁ በላይ በጣም ነው የምንዋደደው የምንከባበረው።በሚቀጥለው ዓመት እንደምንጋባ ተነጋግረናል።ባሳለፍናቸው 3ዓመታት አንድም ቀን ተጣልተን ወይም ተኮራርፈን አናውቅም።ለኔ ሁለተኛ ፍቅረኛዬ ነው። እኔ ግን ለሱ የመጀመሪያው ነኝ።በጣም አይናፋር ነበር እኔ ነበርኩ ጀንጃኟ።እኔ ከዚህ በፊት በነበረኝ የፍቅር ህይወት s*x አድርጌያለው ከዛ ግን እዚህ ግባ በማይባል ምክንያት ከቀድሞ ፍቅረኛዬ ጋር ተለያየን ።እናም በጣም በመጸጸት ከዚህ በኃላ ከትዳር በፊት s*x እንደማላደርግ እና በስርዓተ ቁርባን እንደማገባ ለእ/ሔር ቃል ገብቻለሁ።ታዲያ የአሁኑ ፍቅረኛዬ 3ዓመት ሙሉ ጠይቆኝ የማያውቀውን ከ2 ሳምንት በፊት s*x እናድርግ አለኝ btw እሱ ድንግል ነው።እኔ ግን የምጠረጥረው በእርግጠኝነት ጓደኞቹ ናቸው እንዲጠይቀኝ የሚገፋፉት።ከዚህ በፊት የገባሁትን ቃል ነገርኩትና እምቢ አልኩት።ይኸው አይኑን ካየሁት ድምጹን ከሰማሁ 2 ሳምንት ።አይደውልም ስደውልም አያነሳም እቤቱም እንዳትመጪ ብሎኛል።ሲመስለኛ አይሆንም እንዳልኩት ለጓደኞቹ ነግሯቸው ሙድ ይዘውበታል።በጣም ነው የምወደው በፍጹም ላጣው አልፈልግም ለ ፈጣሪዬ የገባሁትን ቃልም አፍርሼ ድጋሜ እ/ሔርን ማሳዘን አልፈልግም።ምን ላድርግ ጨንቆኛል
Jul 03, 2025Yhen yahel rket meteshal ena batadergiw ymeretal..lemen yzare amet kmihon 6 wer behuala enegaba ena hulunem neger wesedew ateyiwem?
Jul 03, 2025