#personal
አንድ ሰራተኛ ገና በ 6 ወሩ የዓመት ፍቃድ ቢወጣ እና እንደተመለሰ መልቀቅ ቢፈልግ እና የ 1 ወር ኖቲስ ቢሰጥ የ ዓመት ፍቃዱን ቀድሞ መጠቀሙ(15 ቀን) ያለክፍያ ይሰራል ማለት ነው?
Jul 02, 20255 engagements
አንድ ሰራተኛ ገና በ 6 ወሩ የዓመት ፍቃድ ቢወጣ እና እንደተመለሰ መልቀቅ ቢፈልግ እና የ 1 ወር ኖቲስ ቢሰጥ የ ዓመት ፍቃዱን ቀድሞ መጠቀሙ(15 ቀን) ያለክፍያ ይሰራል ማለት ነው?
Jul 02, 2025Sjmr 1 amet saymolaw 1 sw 15 ken leave lesetew aychlm
Jul 03, 2025Amet saymola aysetm ye amet ereft min 1 year mesrat albet. Bereraw lk teblo miset 8kn mibal fkad yelm. 15 day Yale kfeya tseraleh bilu erasu melkek ychlal manm asgededo miaseraw yelm
Jul 03, 2025