Geremegn532
#other
ቤተሰብ ቆይ የዚህ ፅሁፍ ባለቤት ጥበብን እስገድዶ ደፈረ ነው ሚባለው ወይንስ ምን አረገ ነው ሚባለው⁉️ በነገራቹ ላይ ግጥም ነው አሉ
Jul 02, 202512 engagements
ቤተሰብ ቆይ የዚህ ፅሁፍ ባለቤት ጥበብን እስገድዶ ደፈረ ነው ሚባለው ወይንስ ምን አረገ ነው ሚባለው⁉️ በነገራቹ ላይ ግጥም ነው አሉ
Jul 02, 2025ጥበብን አልደፈረም ወንጀልን አልሰራም ብቻ የልቡን ብሶት የኑሮን ውድነት በቃላት አሳምሮ እልሁን አሳስሮ ለመፃፍ ቢፈልግ ቃላት ጠመሙበት ወደ ግራ ዘመውበት አልጨበጥ አሉት።
Jul 02, 2025Awo ere sira ale Please guys reputation felige naw 3✅ yasfeligegnal)
Jul 02, 2025Lmn
Jul 02, 2025የኑሮ ዉድነት ብሶት ነዉ እንደዚ ያጃጃለዉ 😭
Jul 02, 2025geremeh ?
Jul 02, 2025Atleast yehone tangible neger new አሉ አአ እንዴ ምንም በሌለበት ባዶ ቦታ ሥዕል ነው ብለው የሚያስጎበኙ
Jul 02, 2025አሁን ነው የፌሚኒስት ያለ ማለት ደፈራት ብቻ😭🤣🤣🤣
Jul 02, 2025Bzu yegetem aynetoch alu yehe demo andu yegtem aynet sihon yaw lihon yechelal beye nw 🤷♀
Jul 02, 2025የመፅሐፉን ስም ወዲ በል😂😂😂
Jul 02, 2025ደሞ "የኔ እይታ" ብሎ ነው የጀመረው 😂
Jul 07, 2025Woregna
Jul 02, 2025እስጢፎ ምን አጠፋ
Jul 02, 2025