yttttt1409
#other
አሁን ላይ እየበዛ ያለ ነገር ይመስለኛል አደንዝዘው ሚዘርፉት ነገር sisterን ስልኳን ወሰዱባት ባለፈው ኧረ በምን እንጠንቀቅ ሰዎች
Jul 02, 202521 engagements
አሁን ላይ እየበዛ ያለ ነገር ይመስለኛል አደንዝዘው ሚዘርፉት ነገር sisterን ስልኳን ወሰዱባት ባለፈው ኧረ በምን እንጠንቀቅ ሰዎች
Jul 02, 2025I don't understand why the owners in this channel are not banning users that are ruining this channel like the above comment isn't it an easy click?
Jul 02, 2025እኔንም ወስደውብኝ ወዲያው ነቅቼ ነው ያስመለስኳቸው😭
Jul 02, 2025እኔንም ወስደውብኝ ወዲያው ነቅቼ ነው ያስመለስኳቸወሰ😭
Jul 02, 2025የሆነ ሀይል እየተቆጣጠራት እንዳለ መጀመሪያ ላይ የምታውቅ ከሆነ ቀላል ነው እኔ ብዙ ጊዜ አጋጥሞኝ ያውቃል እና ምንም አልሆንኩም ነገሩን በማውቃቸው መንገዶች አስተካክየዋለሁ እሷም ካወቀች ቀላል ነው
Jul 02, 2025ኃይል ምናምን ትላለህ እንዴ ጊዜ አይሰጡህም እኮ መሀል አስገብተውህኮ ነው ሚወስዱብህ...ለማሰብያ ጊዜ ሁላ የለህም plus ደሞ ልክ እንደተወሰደብህ አውቀው ኪስህን ስትዳብስ አንዱ መንገደኛ ወደዛ ሄዱ ብሎ የተሳሳተ መንገድ ይጠቁምሀል ከዛ ያመልጣሉ
Jul 02, 2025Cast a counter spell
Jul 02, 2025Antenm yizwh betfu
Jul 02, 2025yttttt👨 ante erasu denez eko neh mud atyazbn borko
Jul 02, 2025