የቡናን ሱስ ከሌሎች ሱሶች የሚለየው ምንድነው፣ ሳይንቲስት ተብየዎች አንደ ጫትና የመሳሰሉት ነገሮች ስሙን ስላላጠፉት ነው? በዛ ላይ ዋጋው እየተወደደ እየመጣም አንድ ሰው ግዴታው በሚመስል መልኩ ለቡና የሆነ ያህል ብር ሳያጠፋ አይውልም፣ ከማስለመዳቸው የተነሳ ያለ እሱ መዋል የማይችሉ ብዙ ሰዎች እንዳሉ ግልፅ ነው ግን ደግሞ ስለማይቻል ነው እንዳይባል ደግሞ ቡና ማይጠጡ ሰዎች ሞልተዋል እና ከሌላው ሱስ ተለይቶ እንደ ጥሩ ሱስ የታየበት ምክንያቱ ምንድነው? ሰዉ ለምን እንደሚጠጣ ይገባኛል ግን የእኔ ጥያቄ ላይ ብቻ ትኩረት አርጋቹ መልሱልኝ፣ ምን አስጨነቀህ የምትሉ እለፉት
Jul 02, 2025የምን ሱስ አመጣህ😳 የተመጣጠነ ምግብ አካል መስሎኝ😳
Jul 02, 2025