#personal
ፓስፖርትዎ የደረሰ በመሆኑ ሳሪስ አደይ አበባ በሚገኘው ቢሮአችን በስም መነሻ ፊደል ቀንዎ ብቻ ከ 3፡00 – 9፡00 በመሄድ እንዲወስዱ እየገለፅን፤ መውሰድ የሚችሉበትን የስም ፊደል መነሻ ቀናትን ከተቋማችን ድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎቻችን መመልከት ይችላሉ፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት yesm fidel menesha kenat yalew sew ale??
Jul 02, 20253 engagements